"Step into Serenity: 4 Killo's Amazingly Priced Apartments Await Your Arrival!" for sale & price in Ethiopia

Price : 16,500,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 3 months ago
  • Condition : Unfurnished
  • Developer : Ovid Real Estate
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 3rd
  • Bathrooms : 2

Description

DO YOU NEED A COMFORTABLE HOME WITH AMAZING FAIR PRICE? ቤተ መንግስት አጠገብ ቤት ይፈልጋሉ!? #ጥራት# የማይታመን ዋጋ# ፍጥነት!! *ኦቪድ ሪል እስቴት* ጥራትና ፍጥነትን በተመጣጣኝ ዋጋ ያያዘ, የቤት ባለቤት የሚሆኑበት እድል ! ሙሉ ዋጋ በካሬ ብር የሆነ በ 4 ኪሎ ቅንጡ አፓርትመንቶችን በመገንባት ላይ ይገኛል:: በ ዙሪያው ሆቴሎችና ፓርኮች ,ሆስፒታሎች እንዲሁም ምቹ ትራንስፖርት ያለበት! እኚህም ቤቶች በዉስጣቸው -# ጄኔሬተር #ሊፍት # የከርሰምድር ዉሃ # የውሃ ታንከር # ፓንፐር # ሰገነት # የመኪና ማቆሚያ # የቆሻሻ ማስወገጃ # የመዋኛ ገንዳ# የመሮጫ ትራክ# የልጆች ማቆያና መጫወቻ # ሬስቶራንትና ሱቆች እንዲሁም አረንጓዴ ስፍራ የተሙዋሉላቸዉ ናቸው #ባለ 2 መኝታ 149 ካሬ እና #ባለ 3መኝታ 199ካሬ አማራጮች በካሬ ብር #በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤቶቹን የራስዎ ያድርጉ የመጀመሪያዉን ክፍያ ከ10 % በላይ ለሚከፍሉ ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ! # ሪል አስቴታችን በ ፍጥነት ሰርቶ ያስረከባቸው ውብ የመኖሪያ ህንፃዎች ምስክሮቻችን ናቸዉ!! አሁን ከገዙ የተሻለ አማራጭና ዋጋ ይጠብቆታል!! ቤቶን ከነገ ይልቅ ዛሬ ይግዙ, ለተሻለ ነገ ዛሬ ይወስኑ!!

Share this with your friends